በስታቲክ

ሀ. ዌብ ሳይት  በስንት ይከፈላል?

ለ. በስታቲክ 

ይህ ክላሲክ ግሩም ዌብሳይት ዓይነት ነው

ጥቅሙ:

  • በቶሎ ተሰርቶ ያልቃል
  • ወጭው ቀላል ነው
  • ትልቅ ዌብሳይት ለማሰራት ሲዘጋጁ  መወንጨፊያ ሊሆን ይችላል 
  • ዌብሳይት ለማሰራት ብዙም ካልተዘጋጁበት እና ያለዎት ዳታ መጠነኛ ከሆነ በዚህ መጀመር ብልሃት አለው
  • ስምዎት ሳይወሰድ ለመያዝ እጅጉን ይጠቅማል
  • እና ሌሎችም


ውስንነቱ:
  • በአመዛኙ ጥቂት ገጾች ብቻ ይኖሩታል
  • የዌብሳይቱ  ጎብኚዎች እርስዎ የሚሉትን ብቻ ነው የሚሰሙት ( የሚያነቡት)
  • ተንቀሳቃሽነት ያንሰዋል
  • እና ሌሎችም