በቁጥጥር ስር

ወይ ስልጠና ወይ ጭውውት ወይ ...::

በዌብ ሳይታችን ላይ የተጻፈውን ማንበብ ብቻ ያይደለ እኛ እራሳችንም መጻፍ ማተም ቪዲዮ ኦዲዮ ቴክስት ወዘተ መጫን ኤዲት ማድረግ ብንፈልግስ?

ይችላሉ

ያሰሩት ዌብ ሳይት ዳይናሚክ ከሆነ እና ዩዘር ጄኔሬትድ  ኮንቴንት የሚሉትን የሚፈቅድ ከሆነ እርስዎም ባያሌው ተጠቃሚዎችም በመጠኑ መሳተፍ ይችላሉ።

ይህ ብቻ አይደለም

ሌላ ሌላ መረጃዎች ሁናቴዎች ሊኖሩ ይችላሉ

የገዛ ዌብሳይትዎን በራስዎ ቁጥጥር ስር ለማዋል በሚደረገው ትግል እናግዝዎታለን

ግን ልምን ትግል ያስፈልገዋል

ወይ ስልጠና ወይ ጭውውት ወይ ውይይት ወይ ዩዘር አካውንት ነው እንጂ የሚያስፈልገው


እባክዎ በስንት ይከፈላል የሚለውን እና ተዛማጅ ሊንኮችን ይጎብኙ።