ልቆይ

ተደስተው እንዲሄዱ ነው እንጂ


ጆይ ሚዲያ  ከመጡ  ወዲህ ሳይደሰቱ እንዳይሄዱ እንወዳለን።

ጽፈትቤታችን ድረስ ገስግሰው በመምጣትዎ እናመሰግናለን።

እራትም ምሳም በልቼ ነው የመጣሁት ካሉ  ቤታችን ድረስ መጥተውም እንዴት ሻይ ቡና ሳይሉ ይሄዳሉ:: ባህላችን አይፈቅድልዎትም::

ለዛሬው ምንም የሚያሰሩት ዌብሳይት ላይኖር ይችላል።

ታዲያ ምነው- ህብረታችን የስራ ብቻ አይደለም።

“ሌላ ሌላ” ወደተስኘው ፓርክ ጎራ ቢሉ ምን አልባት ለዛሬ ወይ ለሰሞኑ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ወይም ለቸርች ወጣቶች የሚሆኑ መልካም ዝግጅቶች ሊያገኙ ይችሉ ይሆናል።

እባክ ዎ እንዲሁ ከሚያመልጡ ወደ ሌላ ሌላ እልፍ ይበሉ።

ይህ ብቻ አይደለም።

ስለምን ወደ  ሚከተሉት ግሩም  ቤተዘመድ* ስፍራዎች ጎራ አይሉም።

 (External websites.)
  • Elshadai TV »
  • SelamTube  » 
  • TsegaFM »    
  • Wongel.com » 
  • Wongelnet.com » 
  • Zimmare.com »


በመጨረሻም የከስተመር ሰርቪስ አገልግሎታችን እንዴት ነበር? በአገልግሎታችን ከተደሰቱ( ከተባረኩ) እባክዎ ይግለጡልን  ክሊክ ሂር



*ቤተዘመድ ሲል  ክርስቲያኖች፣አማኞች፣ለጌታ የተገዙ፣ክቡራን ክቡራት(ወንድሞች እህቶች ኩሉ) ለማለት እኮ ነው።