አማርኛ እምቢኝ አለ





አማርኛ እና እርምጃው
(በኢንተርኔት ሰፊ ጎዳና )
-በአቶ ጆይ ዌብ ሚዲያ,Staff Reporter.

ፕራክቲካል ስቴፕስ »

Windows Computer
XP and earlier
Mobile and Tablets


አማርኛ እኛንም አስቸግሮን ነበር።

ትዝ ይልዎታል ወይ?

ድሮ ገና ኢንተርኔት ኣዲሳባ ሲገባ በዘጠናዎቹ አከባቢ አማርኛ ፎቶ ተነስቶ ነበር ኢንተርኔት ላይ የሚወጣው

መጀመሪያ የአማርኛ ጽሁፍ ይጻፋል ፣ ከዚያም ፎቶ ይነሳል ወይም ስካን ይደረጋል ከዚያም - (የዚያን ዘመን ፍሎፒ ዲስክ የሚባል ነበር - የዚህ ዘመን ልጆችፍሎፒ ዲስክ የጌም ዓይነት ነበር ወይ?” ብለው ሊጠይቁ ይችላሉ። (የዚያን ዘመን ልጆች ደግሞ ዩስቢ ፩ጊግ ጭኖ ይመጣ ይሆናል መባልን ቢሰሙ በህልም ነው ወይስ በውን ብለው ሊጠይቁ ይችሉ ነበር)) - ሴቭ ይደረጋል።

አማርኛ አሁን ተሻሽሏል - በኢንተርኔት ዓለም ለማለት ነው።

ወሳኝ የኮምፒውተር ኢንጂነሮቻችን ለኢንተርኔት ዘመን የሚሆኑ ፎንቶችን በማምረት ፤እነማይክሮሶፍትን፣
እነ ጉግልንበማግባባት አማርኛ በኢንተርኔት ዓለም ላይ ጥሩ እመርታ እንዲያሳይ አድርገዋል::

አሁን አዲሱ ቻሌንጅ - አማርኛችንን እና ሌሎችንም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች የገጠመው እክል በሞባይል፣
በታብሌት በዓይፎን በሚሏቸው ዲቫይሶች (እባክዎ Device በአማርኛ እንዴት እንደሚጻፍ ካወቁ ይጠቁሙን)
ላይ ነው::
ወሳኝ ኢንጂነሮቻችን አማርኛ እና ሌሎችም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ዲቫይሶች ላይ በሰላም
የሚሰፍሩበትን ብልሃት ሊያበጁ ዘንድ እንዲፋለሙ እንጋብዛለን::

ምን ለማለት ነው ግን ይህን ሁሉ የምናስነብቦት?

የገጠሙንን ችግሮች ተባብረን መፍትሔ እንፈልግላቸዋለን ለማለት ነው::

በኮንታክት ፎርም ተጠቅመው ጥያቄዎትን ይላኩልን::

እርስዎም ደግሞ ነባርና አዳዲስ ታክቲኮችን እና ቴክኒኮችን የሚያውቁ ከሆነ እባክዎ ይጠቁሙን።
However, if you have Windows Vista and above , and the latest smart phones/tablets, you probably have no problem in reading Amharic texts over the Internet.



If you cannot read the Amharic text on your computer

Install free Amharic fonts. You can get fonts  from   :
Search yourself for Amharic fonts such Nyala, Abysisniya...Geez and the likes.
  • Upgrade your browser , if applicable.
Installing a font on your Windows PC is easy.

Download the font>open your Control Panel, depending on your Windows Version
 [Control Panel\Appearance and Personalization] >
open Fonts folder and paste it.

That is it.

If your font comes zipped, you may need to unzip it first.

If your font comes with an installer, just follow the on-screen instruction.


  • የስታይል ችግር
If your mobile /tablet devise doesn't drop your site in style and formatting: -

You can try viewing the page with the web version ,instead of the mobile one –as a temporary solution for viewing original formatting/style, if it works.



If you cannot read Amharic texts on your mobile and tablet devise:-
you may be able to read Amharic by following this instruction*:

*Search for and download Opera Mini
 (FREE App) from your App Store/World/Place…

» Open opera
» In the Opera address bar type:
opera:config
» Go or click.
» Under “Use bitmap fonts for complex scripts” select Yes.
» Save.
Open opera and try an Amharic website. Good luck.

The above information is obtained from Internet search results



If you know other ways, let us know. Kindly share your research and findings regarding Amharic fonts.