ሠው ከተሰማራ

ሠው ከተሰማራ እንደየበጎ እምነቱ ከዋለበት አይቀርም ሸጋ* ማፍራቱ
 -ከጥንት የኢትዮጵያ አባባል የተገኘ ጥቅስ 


ክስተት: ሁለት ዓይነት የስራ ዕድሎች። 
ክስተቱን እውን ማድረግ በእርስዎ እጅ ላይ ዋለ።


፩. ዌብ ግንባታ ለሚያጠኑ  ተማሪዎች
፪.  ለብዙ ወጣቶች


፩.ዌብ ግንባታ ለሚያጠኑ የኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች።

ከዚህ በፊት ማንኛውንም ዓይነት ዌብሳይት አንጸው  የሚያውቁ ከሆነ እና ከእኛ ጋር ለመስራት ፣እንዲሁም ልምድ ለማካበት የሚፈቅዱ ተማሪዎች ፍላጎታቸውን ቢያሳውቁን ልምዳችሁን በብዙ ደስታ እንካፈላለን፣ እኛም እናካፍላለን

ተግባርና ፍሬውንም  መካፈል እንችላለን

አንድ ነገር እናንተ ዘንድ ቢኖር አንድ ነገር እኛ ዘንድ አይጠፋም። ለምሳሌ ቴክኒክ እናንተ ዘንድ ቢኖር ታክቲክ እኛ ዘንድ ይኖር ይሆናል።

There is more to contact than the text. « ኮንታክት »

፪ ለብዙ ወጣቶች

በየትኛውም የዓለም ክፍል ቢገኙ።

በአቅራቢያዎ የሚገኙ እና ዌብ ሳይት የሌላቸውን  ቸርቾችን፣ሚኒስትሪዎችን፣ዘማሪዎችን ፣ሙዚቀኞችን፣የክርስቲያን ድርጅቶችን በማናገር እና ዌብሳይት ማስገንባት እንደሚፈልጉ በመጠየቅ ይህን አገልግሎት ለነሱም ለኛም  መስጥት ትችላላችሁ።

  • የድካምዎ ፍሬ ይታሰብልዎታል።
  • ከድርጅታችን ውክልና ይሰጥዎታል።
  • ማን ያውቃል?።
  • ሌሎችም በረከቶች።

ይህ ባያሌው ስራዎትን እየሰሩ፣ትምህርቶትን እየተማሩ ፣ኑሮዎን እየኖሩ እግረ መንገድዎን የሚሰሩት ስራ ነው - ደስ ከተሰኙ።

ፈቃድ ካለ በምድር መንገድ አለ።

There is more to the act than the contact. « ኢንተር_አክት »

ግማሽ ስቴፕ እኔ ሄጃለሁ ግማሽ ስቴፕ እርስዎ ከሄዱ በፊታችን የተንጣለለውን ድርጊት በጋራ በመፈጸም ልንደሰት ነው ማለት እኮ ነው።

______
ሸጋ*  ሲል መልካም ነገር፣በጎ ፍሬ፣ትሩፋት፣ ግሩም ድርጊት፣ ዘላቂ ተግባር ለማለት ነው -በዚህ አገባብ።