ሁለት በአራት

ሀ.ዌብ ሳይት በስንት ይከፈላል? 

በሁለት በሶስት በአራት እየተባለ በብዙ ሊከፈል ይችላል።

እንደ አገባቡ ነው እንደዓይነቱ።

ተማሪ ቤት ሰርቨር ሳይድ፣ወዲህ ሳይድ ወዲያ ሳይድ እያሉ በብዙ ሊከፍሉት ይችላሉ። ደግሞ በታክቲክ እና በቴክኒክ ዓይነት ሊከፍሉት ይችላሉ።

እኛ ምን አጨናነቀን ስራ ላይ ነው ያለነው ። በሁለት ከተከፈለልን ይበቃናል። ቀስ እያልን ደግሞ እናሰፋው ይሆናል።

በሁለት ቢከፈል እንደሚከተለው ሊሆን ይችላል:-

  • ስታቲክ »
  • ዳይናሚክ »